Display Videos ( 1201 - 1225 ከድምሩ: 1319 )
የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ በአላህ ዲን ላይ ቀጥ  ማለት ነው::  ክፍል ስድስት
2015-02-28
ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)አንዱ በአላህ ዲን ላይ ቀጥ ማለት በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::
የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ መፀፀት (ወደ አላህ መመለስ )ነው  ክፍል አምስት
2015-02-28
ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች) መፀፀት በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::
የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች )አላህንና የአላህ መልክተኛን (ሶ .ዓ .ወ )መታዘዝ  ክፍል አራት
2015-02-28
ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች) አላህና የአላህ መልዕክተኛ መሐመድ (ሶ.ዓ.ወ )መታዘዝ በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::
የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ አላህን መፍራት ነው ክፍል ሶስት
2015-02-28
ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)አንዱ አላህን መፍራት ነው በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::
የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች )በአላህ  ማመንና መልካም  ስራ መስራት  ክፍል ሁለት
2015-02-28
ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች) በአላህ ማመንና መልካም ስራ መስራት በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ
ጀነት መግብያ ምክንያቶች  ክፍል አንድ
2015-02-28
ይህንን ሙሃዳራ ስለ ጀነትን መግብያ ምክንያቶች በሚል ርዕስ ዳኢው በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው እንዲሁን ጀነት ከምያስገቡ ምክንያቶች ተምሳለዎችን ጠቅሷል::ከነዚህ ምክንያቶች አንዱ አህን ብቻ መገዛት ከአላህ በስተቀር ሌላ አለመገዛት ነው ::
እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ :ክፍል አስር :የነብያችን ሱና (ፈለግ )እና በዲን  አዲስ ፈጠራ (ብድዓ)
2015-02-28
ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የእምነታችን ዋናው ምንጭ ነው እናም በዚህ ሙዳራ ስለ ብድዓ(በዲን አዲስ ፈጠራ )እና ሱና (የነብያችን ፈለግ መከተል በሚል በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው ::
እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ  ክፍል ዘጠኝ :በቁርአንና በሐዲስ መስራት (ተግባራዊ ማድረግ )
2015-02-28
ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች ናቸውና እናም ዳኢው በዝህ ሙሃዳራ በቁርአንና ሐዲስ እንስራ በሚል ርዕስ የቀርባው ሙሃዳራ ነው :: ይህንን አስመክቶ በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት የተደረገ ሙሃዳራ ነው ::
እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ያዝ ክፍል  ስምንት  ከአላህ ሌላ  መቃረብ (ታዋሱል ) አማለጅ ወይም አማካይ ማድረግ  ሑክም
2015-02-28
ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች ናቸውና እናም ከአንድ አላህ በስተቀር ሌላ አማላጅ ወይም አማካይ ማድረግ የለብንም በማለት ዳኢው አብራርቷል ይህንን አስመክቶ በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት የተደረገ ሙሃዳራ ነው ::
እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ  ክፍል ስድስት :ትንሹ  ሺርክ
2015-02-28
ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው:: በመቀጠል ስለ ትንሹ ሺርክ አስመልክቶ የተናገረብትና ያብራራበት ሙሃዳራ ነው በዝህን ርዕስ ጉዳይ አስመክቶ ጥያቄን በማቅረብ ቀጥሎም መልሱን በመስጠት በስፋት ከቁአንና ከሐዲስ ማስረጃ በማንሳት ያቀረበው ሙሃዳራ ነው ::
እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ  ክፍል ስድስት :ኢርዝ  ወይም  ክር ማንጠልጠል  ሑክም
2015-02-28
ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው:: በመቀጠል ስለ ኢርዝ ወይም ክር አይንን ለመከላከል ተብሎ ማንጠልጠል አስመልክቶ የተናገረብትና በዝህን ርዕስ ጉዳይ አስመክቶ በጥያቄን በማቅረብ ቀጥሎም መልሱን በመስጠት በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት ያቀረበው ሙሃዳራ ነው ::
እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ  ክፍል አምስት: ሺርክ(ማጋራት ) ታላቁ  ሺርክ  አይነቶች
2015-02-28
ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው:: በመቀጠል ስለ (ታላቁ ሽርክ አይነቶች )አስመልክቶ የተናገበትና በዝህን ርዕስ ጉዳይ አስመክቶ በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት ያቀበው ሙሃዳራ ነው ::
እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል አራት   : (ማጋራት ) ሺርክ
2015-02-28
ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው:: መቀጠል ስለ ሺርክ (ታላቁ ሺርክና ትንሹ ሺርክ )አስመልክቶ ተናግሯል በዝህን ርዕስ ጉዳይ አስመክቶ በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት የተደረገ ሙሃዳራ ነው ::
እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ያዝ ክፍል ሶስት
2015-02-28
ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው ይህን አስመክቶ በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት የተደረገ ሙሃዳራ ነው ::
እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ  :እባዳችን ምሳመር  ክፍል ሁለት
2015-02-28
ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስእባዳችን ምሳመር በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው ይህን አስመክቶ በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት የተደረገ ሙሃዳራ ነው ::
እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ :ክፍል አንድ :አላህ (ሱ .ወ) ባርያዎች ዘንድ ያለው መብት (አላህ በባርያዎች  ላይ የደርገው ግዴታ
2015-02-28
ይህንን ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ::በዚህ ሙሃዳራ :አላህ (ሱ .ወ )ባርያዎች ዘንድ ያለው መብት (አላህ በባርያዎች ላይ የደርገው ግዴታ በማለት ዳኢው ሰፋ ያለ ገለፃ ያደረገበት ሙሃዳራ ነው
ገደለ ነቢያት (የነቢያት  ታሪክ) የነብይ  ሹዓይብ አለይሂ ሳላም  ታሪክ
2015-02-28
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን የነብይ ሹዓይብ (ዓ .ሳ )ታሪክና ነብይላህ ሹአይብ ለውገናቸው ያደርጉት ዳዕዋና ወገኖቻቸው ያደረጉላችው ዳዕዋ ባለመቀበላቸው በጩት እንደጠፉና ከታሪኩ የምንማራቸው ዋና ዋና ትምህርቶች አስመልክቶ ያቀረበው ጠቃሚና አስተማሪ ሙሃዳራ ነው ::
ገደለ ነቢያት (የነቢያት  ታሪክ) የነብዩ  ዩሱፍ (ዓ .ሳ ) ታሪክና ከታሪኩ   የምንማራቸው  ዋና ዋና ትምህርቶች የመጨረሻ  ክፍል
2015-02-28
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን የነብይ ዩሱፍ አለይህሂ ሳላም ታሪክና ከታሪኩ የሚንማራቸው ዋና ዋና ትምህርቶችን የተናገርበትና ከነኝህ ትምህርቶች መካከል :ዙሙትን መራቅና አላህ መፍራት እና በርከት ያሉ ትምህርቶችን የተጠቀሰበት አስተማሪ የሆነ ሙሃዳራ ነው ::
ገደለ ነቢያት (የነቢያት  ታሪክ) የነብዩ ያዕቁብ (ዓ .ሳ )እና  የነብይ   ዩሱፍ (ዓ .ሳ )ታሪክ
2015-02-18
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን የነብይ የያዕቁብና ዩሱፍ ታሪክ በተመለከተ የደርጉት ሙሃዳራ ነው ::
ገደለ ነቢያት (የነቢያት  ታሪክ) የነብይ  ዩሱፍ  ታሪክ  ክፍል  ሁለት
2015-02-16
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ሰፋ ባለ መልኩ ስለ ነብይ ዩሱፍ (ዓ.ሳ )ክፍል ሁለት በስፋት የተነጋገረበት ሙሃዳራ ነው::
ገደለ ነቢያት (የነቢያት  ታሪክ) የነብይ  እስሃቅ (ዓ .ሳ )ታሪክ
2015-02-16
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ስለ ነብይ እስሃቅ ታሪክ ባደረጉት ሰፋ ባለ መልኩ ያቀረቡት ሙሓዳራ ነው ::
ገደለ ነቢያት: (የነቢያት  ታሪክ) የነብይ  እስማዕል (ዓ .ሳ ) ታሪክ ክፍል ሶስት
2015-02-16
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ስለ የነብይ እስማእል ታሪክ በተመለከተ ከቁርኣን እና ከሱና ምንጭ በመነሳት በስፋት ያቀረቡት ሙሃዳራ ነው ::
ገደለ ነቢያት (የነቢያት  ታሪክ) የነብይ እስማእል (ዓ .ሳ ) ሁለተኛ ክፍል እና  የካእባ  አሰራር  ታሪክ
2015-02-16
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን የነብይ እስማእል (ዓ.ሳ ) ታሪክና እብራህም (ዓ .ሳ ) ከልጃቸው እስማእል ጋር በመሆን የካእባ በተመከተ በስፋት የገለፁበት ሙሃዳራ ነው::
ገደለ ነቢያት (የነቢያት  ታሪክ) የነብይ  እስማእል (አለይህ ሳላም)
2015-02-16
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን የነብይ እስማእል እና የእናታቸው ሃጃር ታሪክ በስፋት የተዳሰሰበትና እንዲሁም የካዕባ አሰራር ታሪክም የገለፁበት ሙሃዳራ ነው ::
ገደለ ነቢያት (የነቢያት  ታሪክ) ክፍል  ስድስት
2015-02-10
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ታሪኩ ሰፋ ባለ ሁኔታ ከነብይ አደም ጀምሮ እስከ ነብያችን መሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) በስፋት የዳሰሱበት ሙሃዳር ነው ይህ ሙሃዳራ 25ክፍሎች አሉት ::
Go to the Top