Display Videos ( 1176 - 1200 ከድምሩ: 1319 )
ኪታቡ ተውሒድ   ክፍል :12
2015-04-04
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል አስራ ሁለት ምዕራፍ ሃያ ሶስት ሃያ አራትና ሃያ አምስት (ሼርሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :11
2015-04-04
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል አስ ራ አንድ ምዕራፍ ሃያ አንድና ሃያ ሁለት (ሼርሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::
ኪታቡ ተውሒድ   ክፍል :10
2015-03-30
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል አስር ምዕራፍ አስራ ስድስትና አስራ ሰባት (ሼርሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::
ኪታቡ ተውሒድ   ክፍል :9
2015-03-30
ይህ በተከታታይ ይሚቀርበው የተውሂድ ክታብ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ዘጠኝ ምዕራፍ አስራ አራትና አስራ አምስት (ሼር ሕ) ትንታኔ ጀምሯል ::
ኪታቡ ተውሒድ   ክፍል :8
2015-03-30
ይህ በተከታታይ ይሚቀርበው የተውሂድ ክታብ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ስምንት ምዕራፍ አስራ ሁለት (ሼር ሕ) ትንታኔ ጀምሯል ::
ኪታቡ ተውሒድ   ክፍል :7
2015-03-30
ይህ በተከታታይ ይሚቀርበው የተውሂድ ክታብ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ሰባት ምዕራፍ ዘጠኝ ምዕራፍ አስርና አስራ አንድ (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::
ኪታቡ ተውሒድ  ክፍል :6
2015-03-30
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ስድስት ምዕራፍ ስምንት (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :5
2015-03-30
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል አምስት ምዕራፍ አምስትና ስድስት (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :4
2015-03-30
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው አራተኛ ክፍል ምዕራፍ ሶስት (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው ::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :3
2015-03-30
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ሶስትኛ ክፍል (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው ::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :2
2015-03-30
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ሁለተኛ ክፍል (ሼር ሕ) ትንታኔ ጀምሯል
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :1
2015-03-30
ይህ በተከታታይ በአማርኛ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ስለ ሸክ መሐመድ አብዱል ዋሃብ ታሪክ በምህፃሩ በመግለፅና ቀጥሎም የመጀምርያ ክፍል ትምህርት ጀምሯል ::
ኢሳ(እየሱስ )በቁርአንና በወንገል ክፍል 5
2015-03-11
ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ምን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ምን ይላሉ እንዲሁም ጌታ (አላህ ) ክስቲያኖችን እንድምያምኑት ሶስት አለመሆኑ በግልፅ ማስረጃዎችን ከቁርአን ከወንገል በማቅረብ ዳኢው እንደዚህ አይነት አመለካከት ትክክለኛ አለመሆኑ በመርጋገጥ ከቁርአንና ከክርስትያን መፅሐፎች ማስረጃ በማቅረብ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::
ኢሳ(እየሱስ )በቁርአንና በወንገል ክፍል 4
2015-03-11
ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ምን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ምን ይላሉ ኢሳ የአምላክነት ባሕሪይ የሚያመለክት አለመኖሩን በመረጋገጥ ማስረጃዎችን ከቁርአን ከወንገል በማቅረብ ዳኢው እንደዚህ አይነት አመለካከት ትክክለኛ አለመሆኑ በመርጋገጥ ከቁርአንና ከክርስትያን መፅሐፎች ማስረጃ በማቅረብ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::
ኢሳ(እየሱስ )በቁርአንና በወንገል ክፍል 3
2015-03-11
ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ምን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ምን ይላሉ የኢሳ ታአምእራትና ኢሳ የአምላክነት ባሕሪይ እንደሌለው ማስረጃዎችን ከቁርአን ከወንገል በማቅረብ ዳኢው እንደዚህ አይነት አመለካከት ትክክለኛ አለመሆኑ በመርጋገጥ ከቁርአንና ከክርስትያን መፅሐፎች ማስረጃ በማቅረብ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::
ኢሳ(እየሱስ )በቁርአንና በወንገል ክፍል 2
2015-03-11
ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ሚን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ሚን እና በ እናቱ መርየም ይላሉ በሚል ርዕስ ዳኢው በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::
ኢሳ(እየሱስ )በቁርአንና በወንገል ክፍል 1
2015-03-11
ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ሚን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ሚን ይላሉ በሚል ርዕስ ዳኢው በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::
እስልምና ይህ ነው  ክፍል ሶስት
2015-02-28
ይህ ሙሃዳራ: እስልምና ይህ ነው በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን አንድ ሙስሊም የሆነ ሰው ማመን የለበት እንዲሁም እስልምና የአላህ መልክተኛ ፈለግ (ሱና )መከተል የተሳሳቱ መንገዶችን አለመከተል እስልምና በዚች ዓለም አንገብጋቢ የሆኑ ነገሮችን በሙሉ አስተምሮናል በማለት ዳኢው በስፋት የገለፁበት ሙሐዳራ ነው ::
እስልምና ይህ ነው  ክፍል ሁለት
2015-02-28
ይህ ሙሃዳራ: እስልምና ይህ ነው በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን አንድ ሙስሊም የሆነ ሰው ማመን የለበት እንዲሁም እስልምና ወደ መልካም ስነ -ምግባር ወደ እውነተኝነትና ወደ ፍትሃዊነት የምጠራና ሃብታም ውይም ድሃ የማይለይና ሁሉም ሰው በአንድነት የሚመለከት ሃይማኖት ነው ለሴት ልጅ ከማንም ሃይማኖት በፊት ነፃነት የሰጠ ሃይማኖት ነው በማለት የተገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::
እስልምና ይህ ነው  ክፍል አንድ
2015-02-28
ይህ ሙሃዳራ: እስልምና ይህ ነው በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን አንድ ሙስሊም የሆነ ሰው ማመን የለበት ነገሮችን በስፋት በመግለፅ ያቀረበው ሙሃዳራ
የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)  የሚወዱት  ወዳጅ በመሞቱ የተነሳ በትዕግስት መወጣት   ነው::  ክፍል  አስራ አንድ
2015-02-28
ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)የሚወዱት ወዳጅ በመሞቱ የተነሳ በትዕግስት መወጣት በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::
የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ ለአላህ (ሱ.ወ) ግዴታ (ፋርድ )ከሆኑት ሷላቶች ባሻገር  አስራ ሁለት ራካዓ  ለአላህ  መስገድ     ነው::  ክፍል  አስር
2015-02-28
ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶለአላሁ (ሱ.ወ) ግዴታ (ፋርድ )ከሆኑት ሷላቶች ባሻገር አስራ ሁለት ራካዓ መስገድ ለአላህ መስገድ በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::
የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ ሷላትን ለመስገድ ወደ መስጅድ መሄድና መመላለስ    ነው::  ክፍል  ዘጠኝ
2015-02-28
ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)አንዱ ሷላትን ለመስገድ ወደ መስጅድ መሄድና መመላለስ በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::
የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ መልካም ስነ-ምግባር   ነው::  ክፍል ስምንት
2015-02-28
ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)አንዱ መልካም ስነ-ምግባር በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::
የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ ለአላህ ብሎ ቁርአንና ሐዲስ ማወቅ (መማር ) እና መስጅድ መገንባት     ነው::  ክፍል ሰባት
2015-02-28
ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)አንዱለአላህ ብሎ ቁርአንና ሐዲስን ማወቅ (መማር)እና መስጅድ መገንባት በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::
Go to the Top