እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል አራት : (ማጋራት ) ሺርክ

ቭድዮዎች የመስታውቅያ ካርድ
ርእስ: እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል አራት : (ማጋራት ) ሺርክ
ቃንቃ: አማርኛ
ሙሃዳራ አቅራቢ: መሐመድ ሀሳን ማሜ
በምህፃሩ አገላለፅ: ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው:: መቀጠል ስለ ሺርክ (ታላቁ ሺርክና ትንሹ ሺርክ )አስመልክቶ ተናግሯል በዝህን ርዕስ ጉዳይ አስመክቶ በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት የተደረገ ሙሃዳራ ነው ::
የተጨመረው ዕለት: 2015-02-28
አጭሩ ሊንክ: http://IslamHouse.com/816659
ይህ ካርድ በሚቀጥለው ቃንቃዎች የተተሮጎመ ነው: አረብኛ
Attachments ( 3 )
1.
እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል አራት : (ማጋራት ) ሺርክ
59.3 MB
2.
እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል አራት : (ማጋራት ) ሺርክ
3.
816659.mp3
7.2 MB
: 816659.mp3.mp3
Go to the Top