እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል ስድስት :ትንሹ ሺርክ

ቭድዮዎች የመስታውቅያ ካርድ
ርእስ: እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል ስድስት :ትንሹ ሺርክ
ቃንቃ: አማርኛ
ሙሃዳራ አቅራቢ: መሐመድ ሀሳን ማሜ
በምህፃሩ አገላለፅ: ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው:: በመቀጠል ስለ ትንሹ ሺርክ አስመልክቶ የተናገረብትና ያብራራበት ሙሃዳራ ነው በዝህን ርዕስ ጉዳይ አስመክቶ ጥያቄን በማቅረብ ቀጥሎም መልሱን በመስጠት በስፋት ከቁአንና ከሐዲስ ማስረጃ በማንሳት ያቀረበው ሙሃዳራ ነው ::
የተጨመረው ዕለት: 2015-02-28
አጭሩ ሊንክ: http://IslamHouse.com/816665
ይህ ካርድ በሚቀጥለው ቃንቃዎች የተተሮጎመ ነው: አረብኛ
Attachments ( 3 )
1.
እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል ስድስት :ትንሹ ሺርክ
59.2 MB
2.
እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል ስድስት :ትንሹ ሺርክ
3.
816665.mp3
7.2 MB
: 816665.mp3.mp3
Go to the Top