እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል አምስት: ሺርክ(ማጋራት ) ታላቁ ሺርክ አይነቶች
የመስታውቅያ ካርድ
ርእስ: እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል አምስት: ሺርክ(ማጋራት ) ታላቁ ሺርክ አይነቶች
ቃንቃ: አማርኛ
ሙሃዳራ አቅራቢ: መሐመድ ሀሳን ማሜ
ክለሳ: መሀመድ አህመድ ጋዓስ
በምህፃሩ አገላለፅ: ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው:: በመቀጠል ስለ (ታላቁ ሽርክ አይነቶች )አስመልክቶ የተናገበትና በዝህን ርዕስ ጉዳይ አስመክቶ በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት ያቀበው ሙሃዳራ ነው ::
የተጨመረው ዕለት: 2015-02-28
አጭሩ ሊንክ: http://IslamHouse.com/816661
ይህ ካርድ በሚቀጥለው ቃንቃዎች የተተሮጎመ ነው: አረብኛ
ደግሞ ተመልከት ( 9 )
እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል ስድስት :ትንሹ ሺርክ ( አማርኛ )
እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ያዝ ክፍል ሶስት ( አማርኛ )