ኤች አይ ቪ ኤድስ በኢስላም እይታ:1

ርእስ: ኤች አይ ቪ ኤድስ በኢስላም እይታ:1
ቃንቃ: አማርኛ
ሙሃዳራ አቅራቢ: በድሩ ሁሴን
ክለሳ: መሀመድ አህመድ ጋዓስ
በምህፃሩ አገላለፅ: በዚህ ፕሮግራም ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በኢስላም እይታ በሚል ርእስ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ፕሮግራም ኤች አይ ቪ ኤድስ መቼና ከየት እንደመጣና እንዲሁም በምን ምክንያትና እንደሚያጠቃ በዚህ በሽታ ስንት ሰው እንደ ሞተ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው ::
የተጨመረው ዕለት: 2015-08-30
አጭሩ ሊንክ: http://IslamHouse.com/2770765
ይህ ካርድ በሚቀጥለው ቃንቃዎች የተተሮጎመ ነው: አረብኛ
