ኢሳ(እየሱስ )በቁርአንና በወንገል ክፍል 5

ቭድዮዎች የመስታውቅያ ካርድ
ርእስ: ኢሳ(እየሱስ )በቁርአንና በወንገል ክፍል 5
ቃንቃ: አማርኛ
ሙሃዳራ አቅራቢ: ሸክ ሳድቅ መሐመድ
በምህፃሩ አገላለፅ: ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ምን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ምን ይላሉ እንዲሁም ጌታ (አላህ ) ክስቲያኖችን እንድምያምኑት ሶስት አለመሆኑ በግልፅ ማስረጃዎችን ከቁርአን ከወንገል በማቅረብ ዳኢው እንደዚህ አይነት አመለካከት ትክክለኛ አለመሆኑ በመርጋገጥ ከቁርአንና ከክርስትያን መፅሐፎች ማስረጃ በማቅረብ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::
የተጨመረው ዕለት: 2015-03-11
አጭሩ ሊንክ: http://IslamHouse.com/823282
ይህ ካርድ በሚቀጥለው ቃንቃዎች የተተሮጎመ ነው: አረብኛ
Attachments ( 3 )
1.
ኢሳ(እየሱስ )በቁርአንና በወንገል ክፍል 5
222.4 MB
2.
ኢሳ(እየሱስ )በቁርአንና በወንገል ክፍል 5
3.
823282.mp3
25.2 MB
: 823282.mp3.mp3
Go to the Top