እስልምና ይህ ነው ክፍል ሁለት

ርእስ: እስልምና ይህ ነው ክፍል ሁለት
ቃንቃ: አማርኛ
ሙሃዳራ አቅራቢ: መሐመድ ሀሳን ማሜ
ክለሳ: መሀመድ አህመድ ጋዓስ
በምህፃሩ አገላለፅ: ይህ ሙሃዳራ: እስልምና ይህ ነው በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን አንድ ሙስሊም የሆነ ሰው ማመን የለበት እንዲሁም እስልምና ወደ መልካም ስነ -ምግባር ወደ እውነተኝነትና ወደ ፍትሃዊነት የምጠራና ሃብታም ውይም ድሃ የማይለይና ሁሉም ሰው በአንድነት የሚመለከት ሃይማኖት ነው ለሴት ልጅ ከማንም ሃይማኖት በፊት ነፃነት የሰጠ ሃይማኖት ነው በማለት የተገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::
የተጨመረው ዕለት: 2015-02-28
አጭሩ ሊንክ: http://IslamHouse.com/816697
