የአሹራ ፆም ትሩፋት

ቭድዮዎች የመስታውቅያ ካርድ
ርእስ: የአሹራ ፆም ትሩፋት
ቃንቃ: አማርኛ
ሙሃዳራ አቅራቢ: ሸምሱዲን እንድሪስ
በምህፃሩ አገላለፅ: በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ ሸምሱ እንድሪስ ሰለ ዓሹራ ትሩፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ አላህ ለሰው ልጅ የተለየዩ የእባዳ አጋጣሚ ተጠቅመን አላህ መገዛት ትሩፋት የሚያስገኙ ወራቶች አሉ ከነዚህ ወራቶች አንዱ የሙሃራም ወር ነው በዚህ ወር ዉስጥ አስረኛው ቀን መፆም ከአላህ (ሱ .ወ.) የተወደደ ነው በማለት በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው
የተጨመረው ዕለት: 2015-10-21
አጭሩ ሊንክ: http://IslamHouse.com/2777047
ይህ ካርድ በሚቀጥለው ቃንቃዎች የተተሮጎመ ነው: አረብኛ
Attachments ( 3 )
1.
የአሹራ ፆም ትሩፋት
21.6 MB
2.
የአሹራ ፆም ትሩፋት
3.
2777047.mp3
2.9 MB
: 2777047.mp3.mp3
Go to the Top